ፓርቲያችንን በተመለከተ ማንኛውንም መረጃ በፍጥነትና በጥራት የሚያገኙበት !!
Party message Addis AbabaAbaba
ወረዳ 08 ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ዘመድኩን ግርማ
ኮልፌ ቀራኒዮ ወረዳ 08 በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ከ121ዱ ወረዳዎች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ ከ 55000 በላይ ነው።
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 08 የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የአባላት መረጃ
ወረዳ አመራር...33 + ወጣት ሊግ... 560+ ሴት ...1386+
ጥቃቅን... 236 + ቢሮ .... 142 + አርሶ አደር ....44 +
ነጋዴ...31 + ባለሀብት...18 + ት/ቤት... 204 +
መኖሪያ.... 567 + ወረዳ አመራር...33 + ድምር ...3128 +